1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን መግለጫ

ሰኞ፣ የካቲት 18 2005

አወዛጋቢው የኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን 6 ተኛ ፓትሪያርክ ምርጫ በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አስታወቀ ።

https://p.dw.com/p/17lcP
ምስል DW

አዲስ አበባ የተሰየመው የአስመራጭ ኮሚቴም ዛሬ ዕጩዎችን አስተዋውቋል ። ምርጫው የሚደረገው ውጭ በሚኖረው በስደተኛው ሲኖዶስና ሃገር ውስጥ ባለው ሲኖዶስ መካከል ክፍፍሉ ባየለበት ወቅት ነው ። ዛሬ በአዲስ አበባ ቤተ ክህነት የተሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ የተከታተለው የአዲስ አባባውን ወኪላችንን ጌታቸው ተድላን ስለ መግለጫው ይዘት በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ