የኢትዮጵያ እና የግብፅ የጋራ ውይይት24 ጥቅምት 2007ሰኞ፣ ጥቅምት 24 2007ኢትዮጵያ እና ግብፅ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማዳበር የሚያስችል ውይይት እያካሄዱ ነው። ሁለቱ ሀገራት በውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች እና በከፍተኛ ቴባለሙያዎች ደረጃ የጀመሩት የጋራ ምክክር በተለያዩ ዘርፎች ስምምነት መፈራረም የሚችሉበትን ሁኔታ እንደሚያመቻችላቸው ተስፋ አድርገዋል።https://p.dw.com/p/1DgCnምስል DW/G. Tedla HGማስታወቂያ ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ