የኢትዮጵያ እና የዩኤስ አሜሪካ የንግድ ግንኙነት
ሰኞ፣ ግንቦት 18 2006ማስታወቂያ
አሜሪካ ለተወሰኑ አፍሪቃ ሀገራት ከቀረጥ ነፃ እንዲገባ የሰጠችዉን እድል ማለትም «አግዋ» ኢትዮጵያም ተጠቃሚ በመሆዋ፤ ከቀረጥ ለማስገባት ፈቃዱ ከመጠናቀቁ በፊት፤ ዉሉ መታደሰብ እንዳለበት የዩኤስ አሜሪካ መልክተኞቹ አሳስበዋል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በጋዜጣዊ መግለጫዉ ላይ ተገኝቶ፤ መልክተኞቹን የዩኤስ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የበለጠ መዋዕለ ንዋይ ለማፍሰስ ምን አይነት እንቅስቃሴ እያደረጉ እንደሆን ጠይቆአቸዉ ነበር ።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ