1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ በምርጫ ዋዜማ

ረቡዕ፣ መጋቢት 29 2002

ኢትዮጵያ ውስጥ የዘንድሮው አገረ-አቀፍ ምርጫ ሊካሄድ የቀሩት ጥቂት ሣምንታት ያህል ናቸው።

https://p.dw.com/p/MpDW
አዲስ አበባና ግንቢያውምስል picture alliance/dpa

ታዲያ በአሁኑ ጊዜ በፓርቲዎች መካከል በሚካሄዱት ክርክሮች የአገሪቱ ኤኮኖሚያዊና ማሕበራዊ ችግሮችም አነጋጋሪ መሆናቸው አልቀረም። የአገሪቱ የኤኮኖሚ ዕድገት ሁኔታ እንዴት ይታያል? የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ተጠናክሯል ወይስ እየተዳከመ ነው? የኤኮኖሚው ይዞታስ በምርጫው ፉክክር ምን ክብደት ተሰጥቶታል? በነዚህ ጥያቄዎች ላይ አዲስ አበባ ላይ በእግሊዝኛ እየታተመ የሚወጣውን ሣምንታዊ ጋዜጣ የአዲስ-ፎርቹንን ዋና አዘጋጅ አቶ ታምራት ገ/ጊዮርጊስን በስልክ አነጋግረናል።
MM

ነጋሽ መሐመድ