የኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ አጣሪ ግብረ ኃይል ስራ
ረቡዕ፣ ጥር 19 2002ማስታወቂያ
ነፍስ አድን ቡድኖች አሁንም የፍለጋ ስራቸውን እንደቀጠሉ ቢሆንም፡ በህይወት የሚገኝ ሰው ይኖራል ተብሎ አይጠበቅም። የኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋውን የሚያጣራ እና በአደጋው ለሞቱ ቤተሰቦች የሚደረገውን ርዳታ የሚያስተባብር አንድ የአደጋ ጊዜ ምላሽ ልዩ ግብረ ኃይል አቋቁሞዋል። ስለ አደጋው የተጀመረውን የማጣራት ስራ አርያም ተክሌ የግብረ ኃይሉን መሪ ካፕቴን ደስታ ዘርዑን በስልክ አነጋግራለች።
አርያም ተክሌ/ተክሌ የኋላ