የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የንግድ ትርዒት
ሰኞ፣ ሐምሌ 5 2002ማስታወቂያ
በዚሁ ትርዒትና የውይይት መድረክ ላይ ከንግድና ከመዋዕለ ንዋይ ፍሰት ጋር የተያያዙጉዳዮች ላይ የጥናት ፅሁፎች ቀርበው ውይይት የተደረገባቸው ሲሆን የተለያዩ ተቋማትም ምርትና አገልግሎቶቻቸውን አስተዋውቀዋል ። ይህን መሰሉ የንግድ ጉባኤ እና ትዕይንት ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ሲዝጋጅ የአሁኑ ለአምስተኛ ጊዜ መሆኑ ነው ። አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ዝርዝር ዘገባ አለው ።
አበበ ፈለቀ ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ