1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በአንድነት ክስ በመረታቱ የያዘው አቋም

ማክሰኞ፣ መጋቢት 30 2006

የተቃዋሚው አንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትሕ ፓርቲ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከህዳር 16 እስከ 18 ፣ 2004 ዓም ድረስ አኬልዳማ በሚል ርዕስ ባስተላለፈው ዘጋቢ ፊልም ስሙን እንዳጠፋ በማስታወቅ ባቀረበው ክስ መርታቱ

https://p.dw.com/p/1Bdzt
NEU: Konferenz "Hochschulfernsehen in Deutschland" am 26./27. Februar 2009 auf dem Mediencampus Villa Ida in Leipzig
ምስል 8CS

ከጥቂት ጊዜ በፊት የሚታወስ ነው። የኢትዮጵያ ሬድዮ እና ቴሌቪዥን ጉዳዩ የሕግ ስህተት አለበት በሚል ለሚቀጥለው ፍርድ ቤት አቤት እንደሚል አስታውቋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ