የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ም/ቤት ስብሰባ30 ሐምሌ 2004ሰኞ፣ ሐምሌ 30 2004የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ም/ቤት የተሰኘው ድርጅት፤ በትናንትናው ዕለት፤ ዋሽንግተን ዲ ሲ ውስጥ ህዝባዊ ስብሰባ አካሂዷል። በዚሁ ስብሰባ ላይ የተገኙ ታዳሚዎች በም/ቤቱ የወደፊት ዓላማና ግብ ላይ ውይይት አድርገዋል የስብሰባውን ሂደት የተከታተለው አበበ ፈለቀ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።https://p.dw.com/p/15krLማስታወቂያ አበበ ፈለቀ ተክሌ የኋላ ሂሩት መለሰ