የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ም/ቤት ስብሰባ 19 ጥር 2006ሰኞ፣ ጥር 19 2006የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት በመባል የሚጠራው ቡድን ፤ ስለ ኢትዮጵያ የሽግግር ወቅት የቀረበዉን ረቂቅ ህገ-መንግስትን በተመለከተ ዋሽንግተን ዲሲ ይዩናትድ ስቴትስ ውስጥ ህዝባዊ ዉይይት አደረገ።https://p.dw.com/p/1Axjhምስል Win McNamee/Getty Imagesማስታወቂያ የምክር ቤቱ አፈ- ጉባኤ አቶ ስለሺ ጥላሁን፤ ምክር ቤቱ በኢትዮጵያ ዉስጥ የስርዓት ለወጥ እና ሰላማዊና ህዝባዊ መሰረት ያለዉ የስልጣን ሽግግር እንዲካሄድ የተቀናጀ ጥረት እያደረገ መሆኑን ገልፀዋል። ዝርዝሩን የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል። አበበ ፈለቀ አዜብ ታደሰ ሂሩት መለሰ