የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን እርቀ ሰላም
ረቡዕ፣ ሐምሌ 4 2010ማስታወቂያ
በዚሁ መሠረትም ለዕርቀ ሰላሙ የሚላኩት የሃይማኖት አባቶች የሚደርሱበትን ውሳኔ እንደሚቀበል ነው የተገለጸው። በቤተ ክርስቲያኒቱ ከሁለት ዓስርት ዓመታት በላይ የጠፋውን ሰላም ለመመለስ ከ2003ዓ,ም ጀምሮ ጥረት ሲደረግ መቆየቱም ተመልክቷል። የተጀመረው የዕርቀ ሰላም ሂደት እንዲሳካም ገዳማት እና አድባራት እንዲሁም የቤተ ክርስቲያኒቱ ምዕመናን በጸሎት እንዲተጉም ጥሪ ቀርቧል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ