የኢትዮጵያ ቡና አምራቾችና ሸማቾች ቀጥተኛ ግንኙነት፣11 የካቲት 2002ሐሙስ፣ የካቲት 11 2002የኢትዮጵያን የቡና ምርት ለውጭ ገበያ ለማቅረብ፣ አምራቾቹ ገበሬዎችና ሸማቾች በቀጥታ እንዲገናኙ የማድረጉ ተግባር ተጀምሯል ተብሏል።https://p.dw.com/p/M4oGምስል AP Photoማስታወቂያጌታቸው ተድላ፣ አምራች ገበሪዎችን ፣ከኔደርላንድ የኢትዮጵያ የቡና ንግድ ደንበኛ እንዲሁም የምርት ገበያ ድርጅት ዋና ሥራ አስኪጇን በማነጋገር የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሯል። ጌታቸው ተድላ/ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ