የኢትዮጵያ ቅርስ እንክብካቤ ማህበር በስዊድን28 ሚያዝያ 2006ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 28 2006በዕድሜ ብዛት በኢትዮጵያ በማርጀት እና በመፈራረስ ላይ ያሉ ባህላዊ ቅርሶችን ለመጠበቅ ስዊድን ውስጥ አንድ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ቅርሶች እንክብካቤ ማህበር ተቋቁሞ ሥራ ጀምሮዋል። በቅርስ አጠባበቅ ሥራ ላይ ያተኮረው ይኸው ማህበር የተመሠረተው ከአንድ ዓመት በፊት ነበር።https://p.dw.com/p/1BuhEምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ ቴድሮስ ምሕረቱ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ