የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ ስምምነት7 ታኅሣሥ 2006ሰኞ፣ ታኅሣሥ 7 2006ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ የጋሪዮሽ ስምምነቶች ተፈራረሙ። የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲናhttps://p.dw.com/p/1Aaaiምስል Getachew Tedlaማስታወቂያ ሙፍቲ እንዳስታወቁት፣ የተፈረሙት 13 ስምምነቶች በፀጥታ፣ በባንክ፣ በመንገዶች ፣ በሴቶች እና ሕፃናት እና በዓባይ ተፋሰሰ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ናቸው ። ስምምነቶቹ የሦስቱን ሀገራት ወዳጅነትን ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንዳደረሱ አምባሳደሩ ገልጸዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ