የኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምሕርት በድሬዳዋ
ዓርብ፣ ጥቅምት 5 2003ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግሥት የትምሕርት ጥራትን ለማሻሻል በሚል አዲስ የነደፈዉ ሥርዓተ-ትምሕርት በድሬዳዋ መስተዳድር በአንዳድ ትምሕር ቤቶች ገቢራዊ ሆኗል።የማስተማመሪያ መፅሐፍ የደረሳቸዉ ትምሕርት ቤቶች ሐላፊዎችና መምሕራን የአዲሱን ሥርዓት ጥሩነት ቢናገሩም የብዙዎቹ ትምሕርት ቤቶች ተማሪዎችና መምሕራን ግን ከስሚ-ስሚ በስተቀር ሥለ አዲሱ ሥርዓት የሚያዉቁት የለም።የድሬዳዋዉ ወኪላችን ዩሐንስ ገብረ እግዚ አብሕር ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።
ዩሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሠ