ፖለቲካየኢትዮጵያ ሠራዊት በሶማሊያ ሥምሪት24 ጥቅምት 2010ዓርብ፣ ጥቅምት 24 2010 የኢትዮጵያ በሶማሊያ የሚንቀሳቀሰዉን ጽንፈኛ ቡድን ለመዋጋት በሺህ የሚቆጠር ሠራዊት ወደ ሶማሊያ እንደ አዲስ መላኳን የተለያዩ የዜና አዉታሮች እየዘገቡ ነዉ። የኢትዮጵያ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ በበኩላቸዉ ሀገሪቱ ወደ ሶማሊያ አዲስ የጦር ሥምሪት አላደረገችም ሲሉ ዛሬ ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል።https://p.dw.com/p/2mzu9ምስል Reuters/F. OmarማስታወቂያEthiopian Troops in Somalia - MP3-StereoTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio