የኢትዮጵያ ምርጫ ውጤት እና የሀገሪቱ ዕጣ ፈንታ16 ሰኔ 2007ማክሰኞ፣ ሰኔ 16 2007የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ያሰሙትን ቅሬታ ችላ በማለት፣ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር - ኢሕአዴግ እና አጋር ድርጅቶቹ ባለፈዉ ግንቦት 16 ፣ 2007 ዓ.ም በተደረገዉ ምርጫ 547ቱንhttps://p.dw.com/p/1FmLjምስል DW/Y. G/egziabherZማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎች መያዛቸውን አስታውቋል። ገዢው ፓርቲ 100% የመራጭ ድምፅ ስላገኘበት 5ኛው አጠቃላይ ምርጫ የዶይቸ ቬለ ሉድገር ሻዶምስኪ የጻፈውን ሀተታ ይልማ ኃይለሚካኤል እንደሚከተለው ሰብስቦታል። ሉድገር ሻዶምስኪ/ይልማ ኃይለሚካኤል አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ