የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ እና ለጋዜጠኞች ያወጣው የስነ ምግባር ደንብ ረቂቅ28 መጋቢት 2002ማክሰኞ፣ መጋቢት 28 2002የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የፊታችን ግንቦት የሚካሄደውን ሀገር አቀፍ ምርጫን በሚመለከት ለጋዜጠኞች እና ለዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎችhttps://p.dw.com/p/MoPxማስታወቂያያወጣው የምርጫ ስነ ምግባር ደንብ ከባለሙያዎቹ ትችት እና ተቃውሞ ተሰነዘረበት። ቦርዱ በበኩሉ ደንቡን አዘጋጅቼ ለውይይት አቀረብኩ እንጂ አላጸደቅሁም፤ ደንቡም ገና በተግባር አልዋለም ሲል ተከራክሮዋል። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌነጋሽ መሃመድ