የኢትዮጵያ ምሑራን ስብሰባ6 ሰኔ 2006ዓርብ፣ ሰኔ 6 2006በኢትዮጵያ ጥንታዊና ዘመናዊ የትምሕርት አሠጣጥ ሥርዓት እና በትምሕርት ጥራት ላይ ያተኮረ ዉይይት ሰሞኑን አዲስ አበባ ዉስጥ ተደርጓል።አዉደ-ኢትዮጵያ የተሠኘዉ የኢትዮጵያዉያን ምሑራን ማሕበር ባዘጋጀዉ ዉይይት ላይ ሥለ ትምሕርት አሰጣጥ ጥናት ያደረጉ ምሑራንና መምሕራን ተካፋዮች ነበሩ።https://p.dw.com/p/1CI6Aምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ከዉይይቱ አዘጋጆች አንዱን አነጋግሮ ያጠናቀረዉ ዘገባ እንሆ፤ ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ነጋሽ መሐመድ ሸዋዬ ለገሠ