የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቃውሞና የመንግሥት መልስ
ሰኞ፣ ኅዳር 18 2004ማስታወቂያ
ያም ሆኖ ኢትዮ አሜሪካውያን ሙስሊሞች የኢትዮጵያ መንግሥት በእስልምና ሃይማኖት ጣልቃ እየገባ ነው በማለት በቅርቡ የተቃውሞ ሰልፍ እስከማካሄድ ደርሰዋል ። እነዚሁ ተቃዋሚዎች በአሜሪካን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ፊት ለፊት ያሰሙትን ተቃውሞ የኢትዮጵያ መንግሥት መሰረተ ቢስ ሲል አጣጥሏል ። ሁለቱን ወገኖች ያነጋገረው የዋሽንግተን ዲሲው ዘገቢያችን አበበ ፈለቀ ዝርዝ ዘገባ አለው ።
አበበ ፈለቀ
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ