የኢትዮጵያ መንግስት የቀጣዩ ዓመት የትኩረት አቅጣጫ26 መስከረም 2002ማክሰኞ፣ መስከረም 26 2002የኢትዮጵያ የውጭ ንግድ፡ የዋጋ ንረትን ማረጋጋት፡ እንዲሁም ምርጫ 2002፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ልዩ ትኩረት የሚያሳርፍባቸው የትኩረት አቅጣጫዎች መሆናቸው ተገለጠ።https://p.dw.com/p/K02rፕሬዚደንት ግርማ ወልደጊዮርጊስምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ትናንት የፌዴሬሽን ምክር ቤትንና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትን በከፈቱበት ጊዜ ባሰሙት ንግግራቸው ላይ ነበር ይህንን ያስታወቁት ። ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ/ተክሌ የኋላ