የኢትዮጵያ መንግስት እርምጃ ውግዘት
ሰኞ፣ ታኅሣሥ 18 2008ማስታወቂያ
በጀርመን ኖርድ ራይን ቬስትፋለን ፌደራዊ ግዛት የሚኖሩ የነጃሺ ኢትዮ-ጀርመን ሙስሊሞች ማህበር አባላት አዲስ አበባን ከአጎራባች የኦሮሚያ ልዩ ዞኖች ጋር ለማስተሳሰር የቀረበውን እቅድ ተከትሎ የተቀሰቀሰው ተቃውሞና ልዩነት መፍትሔ ሊያገኝ የሚችለው በጠረጴዛ ዙሪያ በሚደረግ ውይይት ብቻ ነው ብለዋል። ከነጃሺ ኢትዮ-ጀርመን ሙስሊሞች ማህበር አቶ መሐመድ ሁሴን አባዲጋን እሸቴ በቀለ አነጋግሯቸዋል።
እሸቴ በቀለ
ሸዋዩ ለገሰ