የኢትዮጵያ መንግስት ምስረታውና ተግዳሮቶቹ
ዓርብ፣ መስከረም 21 2014ማስታወቂያ
የፊታችን ሰኞ የሚመሰረተው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መንግሥት ለኢኮኖሚ ፈተናዎችና የጸጥታ ጉዳዮች ቅድሚያ እንደሚሰጥ የገዢው ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ ባለሥልጣን ገለጡ። በአንጻሩ በብዙ ችግሮች እና ፈተናዎች መሀል ከተካሄደው ምርጫ 2013 በኋላ የሚመሰረተው መንግሥት በርካታ ተግዳሮቶች ያሉበትና ፈተናዎቹን ለመሻገር የሚቸገር እንደሚሆን የተቀናቃኝ ፖለቲካ ድርጅት ባለሥልጣን ተናግረዋል።
ሥዩም ጌቱ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
አዜብ ታደሰ