የኢትዮጵያ መንግሥት ለእስረኞች ያደረገዉ ምሕረት4 መስከረም 2003ማክሰኞ፣ መስከረም 4 2003ይቅርታ ተደርጎላቸዉ ከእሥር የሚለቀቁት የሕግ ታራማዊች፥ የተሐድሶ ትምሕርትና ምክር ተሰጥቷቸዉ ከዛሬ ጀምሮ እንደሚፈቱ ከፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳዳር መረጃ አግኝቷልhttps://p.dw.com/p/PC0pፕሬዝዳናት ግርማ ምሕረቱን ፈርመዋልምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያየኢትዮጵያ መንግሥት ቁጥራቸዉ ከ8 ሺሕ የሚበልጥ የሕግ እስረኞች እንዲፈቱ መወሰኑን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በላከልን ዘገባዉ አስታዉቋል።ታደሰ እንዳለዉ ይቅርታ ተደርጎላቸዉ ከእሥር የሚለቀቁት የሕግ ታራማዊች፥ የተሐድሶ ትምሕርትና ምክር ተሰጥቷቸዉ ከዛሬ ጀምሮ እንደሚፈቱ ከፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳዳር መረጃ አግኝቷል። ታደሰ እንግዳዉ ተክሌ የዋኋላ ነጋሽ መሐመድ