የኢትዮጵያ ልዩ ገጽዋ፣
ሐሙስ፣ ኅዳር 2 2003ማስታወቂያ
በቅርቡ ኢትዮጵያን በተመለከተ በዚያችው ሀገር ቴሌብዥን የቀረቡ ሁለት የተለያዩ ፊልሞችን ያዘጋጁ ባለሙያዎችን በመጋበዝ ለውይይት አቅርቧል። ለአያሌ ዓመታት፣ የብሪታንያ መገናኛ ብዙኀን ፣ ኢትዮጵያን በተመለከተ ስለረሃብ ፣ ጦርነት፣ እርዛትና በሽታ በየጊዜው ሲያወሱ መቆየታቸው የተለመደ ነው። አሁን በመገባደድ ላይ ባለው 2010 ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት ግን ሓና ደምሴ እንደዘገበችልን፣ ኢትዮጵያ፣ በ 2 የተለያዩ ጋዜጠኛና የታሪክ ባለሙያ በተለየ መልኩ በብሪታንያ ቴሌቭዥን ለእይታ ቀርባለች።
ሐና ደምሴ
ተክሌ የኋላ
ሒሩት መለሰ