ፍሪደም ሃዉስ ትበኢትዮጵያ ስላለዉ የሰብዓዊ መብት ይዞታ መግለጹ፤
ዓርብ፣ መስከረም 27 2009ማስታወቂያ
ድርጅቱ በሆራ ኢሬቻ በዓል ማግስት ባወጣዉ መግለጫ ከአንድ መቶ በላይ ሰዎች መሞታቸዉን ገልጾ፤ ባሉት ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ደግሞ ከ3 መቶ በላይ ሰዎች መሞታቸዉን የድርጅቱ የኢትዮጵያ ተወካይ፤ አቶ ዮሴፍ ሙሉጌታ ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። ከዋሽንግተን መክብብ ሸዋ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
መክብብ ሸዋ
ሸዋዬ ለገሠ
አዜብ ታደሰ