የኢትዮጵያውያን እና የኤርትራውያን የተቃውሞ ሠልፍ በዩኤስ አሜሪካ16 መስከረም 2004ማክሰኞ፣ መስከረም 16 2004በዋሽንግተን ዲ ሲ እና ባካባቢው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያን መንግሥት በመቃወም ትናንት በዩኤስ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በር ላይ ሠላማዊ ሠልፍ አካሄዱ።https://p.dw.com/p/RnyKምስል APማስታወቂያ በአሜሪካ የሚኖሩ ኤርትራውያንም በበኩላቸው የኤርትራ ፕሬዚደንት ኢሣያስ አፈወርቂ ለጉባዔ በሚገኙበት በኒው ዮርክ የተመድ በር ላይ ተቃውሞአቸውን አሰምተዋል። ስለሁሉቱ ተቃውሞ ሠልፎች የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። አበበ ፈለቀ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ