የኢትዮጵያውያን እና የኤርትራውያን ወጣቶች ውይይት1 ሚያዝያ 2005ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 1 2005በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ሕዝቦች መካከል የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነቱ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ ሰላም እና ልማት ዓለም አቀፍ ድርጅት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ተጠየቀ። በዚሁ በአዲስ አበባ በተደረገው ውይይት ላይ የሁለቱ ሀገራት ወጣቶች ተሳታፊዎች ነበሩ።https://p.dw.com/p/18CRjምስል AP Graphics/DWማስታወቂያ ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሰ