የኢትዮጵያውያን ሙሥሊሞች ተቃዉሞ ሠልፍ በበርሊን1 ነሐሴ 2004ማክሰኞ፣ ነሐሴ 1 2004በመቶ የሚቆጠሩ በጀርመን ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሙሥሊሞች በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው የሚሉትን የሕገ መንግሥት እና የሰብዓዊ መብት ጥሰት በመቃወም ዛሬ በመዲናይቱ በርሊን በሚገኘው የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ደጃፍ የአደባባይ ሰልፍ አካሄዱ።https://p.dw.com/p/15lNoAuswärtiges Amt in Berlinምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ተቃዋሚ ሰልፈኞቹ በኢትዮጵያና በመላ ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሀይማኖት ነፃነት እና የሰብዓዊ መብታቸው እንዲከበር በሰላማዊ መንገድ በመጠየቅ ላይ ያሉበትን ድርጊት በመደገፍና የበኩላቸውን ኃላፊነት ለመወጣት ተቃውሞ ሰልፍ ማካሄዳቸውን ገልጸዋል። ይልማ ኃይለሚካኤል አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ