የኢትዮጵያውያን ሐጃጆች ችግር
ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 5 2003ማስታወቂያ
ምዕመናኑ እንደሚሉት ጉዞአቸውን ለሚያስተናብረው ለኢትዮጵያ የሐጂ ኮሚቴ የሚፈለግባቸውን የመስተንግዶና የደርሶ መልስ የአውሮፕላን ቲኬት ውጪ ቢከፍሉም መመለስ በሚገባቸው ጊዜ ወደ ሐገራቸው መመለስ አልቻሉም ። የሐጂ ኮሚቴው በሚታየው የአሰራርና የቅንጅት ጉድለት ምክንያት በየዓመቱ ለፀሎት ወደ ሐጂ የሚጓዙ ምዕመናን ለከፍተኛ ችግር ይዳረጋሉ ። የጂዳው ወኪላችን ነብዩ ሲራክ ጉዳዩን ተከታትሎታል
ነብዩ ሲራክ ተክሌ የኋላ
ሂሩት መለሰ