የኢትዮጵያዊነት ውርስ እና ቅርስ ማህበረሰብ ክብረ በዓል
ሰኞ፣ ሐምሌ 20 2007ማስታወቂያ
ይህ ድርጅት፤ የቀድሞ ታሪክና ቅርፅን በመጠበቅ ለአሁኑ ትውልድ እና ለመጪው በክብር የማስተላለፍ ዓላማን ሰንቆ ይንቀሳቀሳል። የዘንድሮው ዝግጅት በተለይ በሊቢያ እና በደቡብ አፍሪቃ በግፍ ለተገደሉ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን መታሰቢያ እንደሆነም ተገልጿል። ከዋሽንግተን ዲሲ እና ሜሪላንድ ክፍለ ግዛቶችም ለበዓሉ እውቅና የሰጠ የምስክር ወረቀቶችም ተበርክቷል።
መክብብ ሸዋ
ልደት አበበ
ሸዋዬ ለገሠ