የኢትዮጵያዉያ ሴቶች ተሳትፎ በሐገሪቱ ምጣኔ ሐብት9 ጥቅምት 2007እሑድ፣ ጥቅምት 9 2007በግሉ መስክም የየራሳቸዉን ድርጅቶችና ተቋማት የመሠረቱ የሚመሩና የሚያስተዳደሩ ሴቶች ቁጥር እያደገ ነዉ።የእድገቱ ደረጃ፤ እድገቱን ለማገዝ የሚያስፈልገዉ ድጋፍና ፖሊሲ፤ ፖሊሲዉን ገቢር ለማድረግ ያለዉ ፍላጎት ግን አሁንም አነጋጋሪ ነዉ።https://p.dw.com/p/1DXuIማስታወቂያ