የኢትዮጵያዉን ተቃዉሞ ሰልፍና ተኩስ20 መስከረም 2007ማክሰኞ፣ መስከረም 20 2007በዋሽግተን በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ቅጥር ግቢ ትናንት በተቃዋሚ ሰልፈኞች እና በኤምባሲው የፀጥታ ሰራተኞች መካከል በተፈጠረ ግጭት ወቅት አንድ የኤምባሲዉ ሰራተኛ ተኩስ መክፈቱን ዜና ምንጭ ሮይተርስ ዘገበ።https://p.dw.com/p/1DNtcማስታወቂያ ዘገባው እንዳመለከተው፣ በተኩሱ ሰው አልተጎዳም፣ተኳሹ በዩኤስ ስውር የፀጥታ ጥበቃ አገልግሎት አባላት ለአጭር ጊዜ በቁጥጥር ቢውልም ባለመታሰር ዲፕሎማሲያዊ መብቱ ወዲያው ተፈቶዋል። በኤምባሲው ስለተካሄደው ተቃውሞ እና በዚያ ተከፈተ ስለተባለው ተኩስ ቀደም ሲል የዋሽንግተኑን ወኪላችን አበበ ፈለቀ አነጋግሬዋለሁ። አበበ ፈለቀ አርያም ተክሌ