የኢትዮጵያና የሩሲያ ግንኙነት8 መስከረም 2007ሐሙስ፣ መስከረም 8 2007የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ፣ ከፍተኛ የኤኮኖሚና የንግድ ልዑካንን አስከትለው፣ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ፤ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ የአመራር አባላትና ከአፍሪቃ ሕብረት ባለሥልጣናት ጋር መወያየታቸው ታውቋል።https://p.dw.com/p/1DFL8ምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ ቀጣዩ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ፣ የሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር፣ ከኢትዮጵያው አቻቸው ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር ባደረጉት ጭውውት ፣ በተስማሙባቸው መሠረተ ሐሳቦችና በሁለቱ አገሮች የረጅም ጊዜ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ላይ የሚያተኩር ነው። ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ