የኢትዮዽያ ኤሌክትሪክ ሃይል ሽያጭ21 ሐምሌ 2002ረቡዕ፣ ሐምሌ 21 2002የኢትዮዽያ ኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን ከመጪው መስከረም ወር ጀምሮ ለጎረቤት ሃገራት የኤሌክትሪክ ሃይል ለመሸጥ ዝግጅት እያደረገ ነው ተብሏል።https://p.dw.com/p/OWx0ምስል CC / kevindooleyማስታወቂያለዚህም የመስመር ዝርጋታ ሥራው መጠናቀቁ ተገልጿል። የኢትዮዽያ ኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን ግን ዘገባዎቹን አስተባብሏል። የኤሌክትሪክ ሽያጩ የሀገሪቱን የሃይል ፍላጎት ካሟላ በሃላ ሊከናወን እንደሚችል ነው ኮርፖሬሽኑ የገለጸው። ታደሰ እንግዳው። ሂሩት መለሰ