የኢትዮቴሌኮም አስተዳደር እና የሠራተኛው ማህበር ክርክር17 ነሐሴ 2003ማክሰኞ፣ ነሐሴ 17 2003የአሠሪ እና ሠራተኞች ወሳኝ ቦርድ በከሳሽ የኢትዮ ቴሌኮም ነባር የሠራተኞች ማህበራቸው እና በተከሳሽ አዲሱ የኢትዮቴሌኮም አስተዳደር መካከል የተነሳውን ክርክር ዛሬም ተመልክቶ ብይኑን ለሚቀጥለው ሳምንት አሻግሮታል።https://p.dw.com/p/RheBምስል AP Graphics/DW Fotomontageማስታወቂያ ችሎቱ ዛሬ ሊሰጥ ለቀጠረው የመጨረሻ ብይን ውሳኔ ያልሰጠው ደግሞ በኢትዮቴሌኮም ውስጥ አዲስ የሰራተኞች ማህበር ተቋቁሞ ህጋዊ ተወካይ እኔ ነኝ ብሎ ክስ በማቅረቡ ነው። ችሎቱን ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ተከታትሎታል። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ ነጋሽ መሐመድ