የኢቲቪ ዘጋቢ ፊልምና አስተያየት20 ነሐሴ 2006ማክሰኞ፣ ነሐሴ 20 2006ትናንት ምሽት በመንግሥት ቁጥጥር ሥር የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን «ያልተገሩ ብዕሮች» በሚል ርዕስ አንድ ዘጋቢ ፊልም አቅርቧል።https://p.dw.com/p/1D1Uwምስል DWማስታወቂያ በፊልሙ የጋዜጠኝነት የፖለቲካ ሳይንስና የሕግ ምሁራን እንዲሁም የግል ተበዳዮች ያላቸዉ ቀርበዉ በግል የኅትመት ዉጤቶች ላይ አሉ ያሏቸዉን ችግሮች መዘርዘራቸዉን ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር በላከልን ዘገባ ጠቅሷል። ይህን ዘጋቢ ፊልም የተከታተሉ አንዳንድ ሰዎችን አስተያየት በማሰባሰብ ዮሐንስ ተከታዩን ልኮልናል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ