የኢሣ ብሔረሰብ ተወካዮች አቤቱታ 12 ጥቅምት 2007ረቡዕ፣ ጥቅምት 12 200711 የኢሣ ብሔረሰብ ተወካዮች፤ በፈረሙበት የማመልከቻ ደብዳቤ ፣ በአፋርና ኢሣ ድንበር ፣ ኢሣዎች የሚኖሩባቸው አንዳንድ አካባቢዎች አስተዳደራቸው በአፋር ሥር በመሆኑ ይህ እንዲለወጥ በማለት ለጠ/ሚንስትሩ ጽ/ቤትና ለፌደሬሽን ም/ቤትhttps://p.dw.com/p/1Da1nማስታወቂያ ይግባኝ ከማለታቸውም ይመለከታቸዋል ላሏቸው መ/ቤቶችም ግልባጩን ልከዋል። ስለይግባኙ ፍሬ-ሐሳብ ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኳል። ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ