የኢህአዴግ 10ኛ ጉባኤ መሪ በመምረጥ ተጠናቀቀ25 ነሐሴ 2007ሰኞ፣ ነሐሴ 25 2007ከአርብ ነሐሴ 22/2007 ዓ.ም. ጀምሮ 10ኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን በመቀሌ ሲያካሂድ የቆየው የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ ጠ/ሚ ሀይለማርያም ደሳለኝን በድጋሚ የፓርቲዉ ሊቀመንበር በማድረግ ጉባኤዉን ዛሬ ነሐሴ 25 2007 ዓ.ም. አጠናቋል።https://p.dw.com/p/1GOifምስል Getty Imagesማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ድርጅቱ አቶ ደመቀ መኮንንን ዳግም በምክትል ሊቀመንበርነት መምረጡን በቦታዉ የሚገኘዉ ወኪላችን በስልክ በሰጠን ቃለ ምልልስ ገልጾልናል። ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር አዜብ ታደሰ