የኢህአዴግ ውሳኔ እና የሂውመን ራይትስ አስተያየት
ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 26 2010ማስታወቂያ
ሂውመን ራይትስ ዎች ይህን ያለው ትናንት አራቱ የገዢው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር፣ ኢህአዴግ አባል ፓርቲዎች መሪዎች በእስር ላይ የሚገኙ ፖለቲከኞች እንደሚፈቱ እና የማዕከላዊ የምርመራ እስር ቤትም እንደሚዘጋ ያስታውቁበትን ውሳኔ ተከትሎ ባወጣው መግለጫ ነው።
አክመል ነጋሽ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ