አፍሪቃ በዉስጧ ባሉ የተለያዩ አገራት ግጭትና አለመረጋጋት የሚታዩባት መሆኗ ይታወቃል። ይህ አስመልክቶ ባለፈዉ ዓርብ ለአገር ዉስጥኛ ዉጪ ጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት የአፍሪቃዉ ኅብረት ኮሚሽን ፕሬዝደንት ከጋዜጠኞቹ ለቀረቡላቸዉ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ፒንግን በማነጋገር ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ/ሸዋዬ ለገሰ
አርያም ተክሌ