የአፍሪቃ የመሪዎች ጉባኤ
ቅዳሜ፣ ጥር 23 2007ማስታወቂያ
የአፍሪቃ የመሪዎች ጉባኤ ከትናንትና አንስቶ በአዲስ አበባ ከተማ ሲካሄድ ቆይቷል። ከመሪዎቹ ጉባዜ ቀደም ብሎ የሚንስትሮች ስብሰባ መኪያሄዱም ታውቋል። ጉባኤውን በቦታው ተገኝቶ ሲከታተል የነበረው የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስን ስቱዲዮ ከመግባቴ ቀደም ብሎ በስልክ አነጋግሬዋለሁ። ጌታቸው በስብሰባው ላይ የተነሱ ዓበይት አጀንዳዎችን በመጥቀስ ይጀምራል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ