የአፍሪቃ የልማት ሳምንት
ረቡዕ፣ መጋቢት 28 2008ማስታወቂያ
ጉባኤ የአፍሪቃ አሳሳቢ የተባሉ ጉዳዮች ላይ የተወያየ ሲሆን በተለይም ስደተኞችን የሚመለከተዉ ከፍተኛ ትኩረት እንደተሰጠዉ ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከልን ዘገባ አመልክቷል። ከዚህም በተጨማሪ ብዙ የሚነገርለት የአፍሪቃ እድገት ጉዳይ መነሳቱን እና የአፍሪቃ መሪዎች ከሌሎች የዓለም ሃገራት መሪዎች ጋር በጋራ እስከ ጎርጎሪዮሳዊዉ 2030ዓ,ም ድረስ በአፍሪቃ ዘላቂ እድገት የሚኖርበትን መንገድ ለመቀየስ መምከራቸዉም ተገልጿል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
አዜብ ታደሰ