የአፍሪቃ አዉሮጳን ትብብር ማጠናከር19 መስከረም 2003ረቡዕ፣ መስከረም 19 2003በአፍሪቃና አዉሮጳ አዲስ የትብብር አቅጣጫ ላይ ያተኮረ አንድ ዓለም ዓቀፍ ጉባኤ ብራስልስ ላይ ለአንድ ቀን ተካሂዷል።https://p.dw.com/p/PQ11ምስል picture alliance/Photoshotማስታወቂያ በስብሰባዉ የተሳተፉት የአዉሮጳና አፍሪቃ ፖሊሲ አዉጭዎች፤ ምሁራን፤ ዓለም ዓቀፍ ተቋማትን መንግስታዊ ያልሆኑ ግብረሰናይ የልማት ድርጅቶች ናቸዉ። ተሳታፊዎቹ ሁለቱ ክፍለ ዓለማት ትብብራቸዉን ሊያጠናክሩ ይገባል ባሏቸዉ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ገበያዉ ንጉሤ ፤ ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ