የአፍሪቃ አምባሳደሮች ጉባዔ በአዲስ አበባ19 ጥር 2001ማክሰኞ፣ ጥር 19 2001ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ የሆኑት የአፍሪቃ ሀገሮች አምባሳደሮች የሚቀጥለው ሳምንት ለሚከፈተው የአፍሪቃ መሪዎች ጉባዔ ከወዲሁ ቅድመ ስብሰባ እያካሄዱ ነው። አምባሳደሮቹ በአህጉሩ ለሚታዩት በርካታ ውዝግቦች ትኩረት የሰጡበት ስብሰባቸውን ዛሬ ጥዋት በከፈቱበት ስነ ስርዓት ላይ የተገኘው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።https://p.dw.com/p/Ggd2የአፍሪቃ ህብረትምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ GT, AA