1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ኅብረት የመከላከያ ሚኒስትሮች ጉባኤ

ረቡዕ፣ ኅዳር 29 2003

ለሶስት ቀናት አዲስ አበባ ላይ የተካሄደዉ የአፍሪቃ ኅብረት የመከላከያ ሚኒስትሮችና የጦር ኃይል ኤታማዦር ሹሞች ጉባኤ ተጠናቀቀ።

https://p.dw.com/p/QTWm
ምስል picture-alliance/ dpa

የጋራዉ ጉባኤ በክፍለ ዓለም አፍሪቃ አምስት ክፍል ሊቋቋም የታሰበዉ ፈጣን የሰላም አስከባሪ ብርጌዶች በኅብረቱ የበላይነት በአዉሮጳዉያኑ 2010ዓ,ም ተግባራዊ እንደሆን ወስኗል። እንዲያም ሆኖ በተለያዩ አካባቢዎች የሚሰማራዉ የኅብረቱ ሰላም አስከባሪ ኃይል በማን ይመራ የሚለዉ ገና ከስምምነት ያልተደረሰበት እንደሆነ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ የላከዉ ዘገባ ያስረዳል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ