የአፍሪቃ ኅብረትና የሶማልያ ጊዚያዊ ሁኔታ30 ሰኔ 1999ቅዳሜ፣ ሰኔ 30 1999የአፍሪቃ ኅብረት ሰሞኑን በአክራ ጋና በዋነኝነት የመከረበት የአፍሪቃ መንግስታት ምስረታ ሀሳብን የሚደግፉት ወገኖች ደጋፊዎችና ተቃዋሚዎች አስተያየት፣ እንዲሁም፡ ብዙ የሚጠበቀው የሶማልያ ዕርቀ ሰላም ጉባዔ ስለመካሄድ አለመካሄዱ የቀረበበት ዘገባ እንደሚከተለው ይደመጣል።https://p.dw.com/p/E0aoየአፍሪቃ ኅብረትምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ