የአፍሪቃ ቀንድ ስደተኞች ይዞታ ጉባኤ በሰንአ13 ግንቦት 2000ረቡዕ፣ ግንቦት 13 2000በኤደን ባህረ ሰላጤ በኩል ወደ የመን የሚሻገሩ የአፍሪቃ ቀንድ ሀገራት በተለይም የሶማሊያ ስደተኞችን ለመርዳት ከከዚህ ቀደሙ የበለጠ የገንዘብ ዕርዳታ ያስፈልጋል ።https://p.dw.com/p/E86eየሶማሊያ ስደተኞች በየመንምስል AP/UNHCR, Jon Bjoergvinssonማስታወቂያ ጉዳዩ የሚመለከታቸው የአካባቢው አገራት የድንበር ቁጥጥርን ለማጠናከርና ትክክለኛውን ስደተኛ የሚለይ አሰራር ለመዘርጋት ተስማምተዋል ።