የአፍሪቃ ስደተኞችና የግብፅ እርምጃ13 መስከረም 2002ረቡዕ፣ መስከረም 13 2002የግብፅ ወታደሮች በሐገራቸዉ በኩል ወደ እስራኤል ለመግባት የሚሞክሩ የአፍሪቃ ስደተኞችን መግደል-ማሰቃየታቸዉን የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በድጋሚ አወገዙት።https://p.dw.com/p/JnLSየግብፅ ሱዳን ድንበርምስል APማስታወቂያየግብፅ ጦር ባብዛኛዉ ከኤርትራ፥ ከኢትዮጵያና ከሱዳን ወደ እስራኤል ለመግባት የሚሞክሩ ስደተኞችን በየጊዜዉ ይገድላሉ። ሌሎቹን ያስራሉ ወይም ያሰቃያሉ። አምንስቲ ኢንተርናሽናል እና ሌሎች የመብት ተሟጋቾች ድርጊቱን በተደጋጋሚ አዉግዘዉታል። ጌታቸዉ ተድላ ዛሬ አንድ የእስራኤል የመብት ተሟጋች አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ አጠናቅሯል። ጌታቸዉ ተድላ/ነጋሽ መሐመድ ሸዋዬ ለገሠ