የአፍሪቃ ልማት ባንክ ጉባኤ14 ሐምሌ 2006ሰኞ፣ ሐምሌ 14 2006ባሳለፍነዉ ሳምንት መጨረሻ የአፍሪቃ ልማት ባንክ አዲስ አበባ ላይ ጉባኤ አካሂዷል። በዚህ ጉባኤም ባንኩ የአፍሪቃ ሃገራት በምጣኔ ሃብት ረገድ የምርት ሰንሰለትን ማሳደግ እንደሚኖራባቸዉ ገምግሟል።https://p.dw.com/p/1CgDYምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ባንኩ ኢትዮጵያም በዚህ ሂደት ዉስጥ መካከት እንደሚጠበቅባት ተመልክቷል። የባንኩ ዳይሬክተር አቶ ገብርኤል ንጋቱ ግን በኢንዱስትሪ እድገቱ አኳያ ግን ለአንዳንድ አባል ሃገራት እንደምሳሌ ልትቆጠር ትችላለች ማለታቸዉን የአዲስ አበባዉ ዘጋቢችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከዉ ዘገባ አመልክቷል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ