የአፍሪቃ ልማት ስብሰባ13 ጥቅምት 2005ማክሰኞ፣ ጥቅምት 13 2005አፍሪቃዉያን የተፈጥሮ ሐብታቸዉን ፍትሐዊ በሆነ መንገድ እኩል በሚጠቀሙበት ሥልት ላይ የሚነጋገር ሥብሰባ ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ ተጀምሯል።https://p.dw.com/p/16VJsምስል DWማስታወቂያ የአፍሪቃ ልማት መድረክ (ADF በእንግሊዝኛ ምሕፃሩ) የተሰኘዉ ስብስብ የሚያስተናብራቸዉ አባል ሐገራት ባለሥልጣናትና ባለሙያዎች በተለይ ሴቶችና ወጣቶች የምጣኔ ሐብቱ ተጠቃሚ በሚሆኑበት ሥልት ላይ ትኩረት ሰጥተዉ ይወያያሉ።ዛሬ የተጀመረዉ ስብሰባ እስከ መጪዉ ሐሙስ ይቀጥላል።ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝር ዝር ዘገባ ልኮልናል። ገመቹ በቀለ ነጋሽ መሀመድ ሸዋዬ ለገሰ